2 ሳሙኤል 23:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 የይሖዋ መንፈስ በእኔ ተናገረ፤+ቃሉ በአንደበቴ ላይ ነበረ።+ 2 ጢሞቴዎስ 3:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ቅዱሳን መጻሕፍት ሁሉ በአምላክ መንፈስ መሪነት የተጻፉ ናቸው፤+ እንዲሁም ለማስተማር፣+ ለመውቀስ፣ ነገሮችን ለማቅናትና* በጽድቅ ለመገሠጽ ይጠቅማሉ፤+ 2 ጴጥሮስ 1:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 መቼም ቢሆን ትንቢት በሰው ፈቃድ አልመጣምና፤+ ከዚህ ይልቅ ሰዎች ከአምላክ የተቀበሉትን ትንቢት በመንፈስ ቅዱስ ተገፋፍተው* ተናገሩ።+