ሉቃስ 21:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 እንዲህ አለ፦ “እውነት እላችኋለሁ፣ ከሁሉ የበለጠ የሰጠችው ይህች ድሃ መበለት ነች።+ 2 ቆሮንቶስ 8:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ለመስጠት ፈቃደኝነቱ ካለ ስጦታው ይበልጥ ተቀባይነት የሚኖረው አንድ ሰው ባለው መጠን ሲሰጥ+ እንጂ በሌለው መጠን ሲሰጥ አይደለምና።