ሉቃስ 22:31-33 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 “ስምዖን፣ ስምዖን፣ ሰይጣን ሁላችሁንም እንደ ስንዴ ያበጥራችሁ ዘንድ ጥያቄ አቅርቧል።+ 32 እኔ ግን እምነትህ እንዳይጠፋ ስለ አንተ ምልጃ አቀረብኩ፤+ አንተም በተመለስክ ጊዜ ወንድሞችህን አበርታ።”+ 33 በዚህ ጊዜ ጴጥሮስ “ጌታ ሆይ፣ እኔ ከአንተ ጋር ወደ ወህኒ ለመውረድም ሆነ ለመሞት ዝግጁ ነኝ” አለው።+ ዮሐንስ 13:37 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 37 ጴጥሮስም “ጌታ ሆይ፣ አሁን ልከተልህ የማልችለው ለምንድን ነው? ሕይወቴን* ስለ አንተ አሳልፌ ለመስጠት ፈቃደኛ ነኝ” አለው።+
31 “ስምዖን፣ ስምዖን፣ ሰይጣን ሁላችሁንም እንደ ስንዴ ያበጥራችሁ ዘንድ ጥያቄ አቅርቧል።+ 32 እኔ ግን እምነትህ እንዳይጠፋ ስለ አንተ ምልጃ አቀረብኩ፤+ አንተም በተመለስክ ጊዜ ወንድሞችህን አበርታ።”+ 33 በዚህ ጊዜ ጴጥሮስ “ጌታ ሆይ፣ እኔ ከአንተ ጋር ወደ ወህኒ ለመውረድም ሆነ ለመሞት ዝግጁ ነኝ” አለው።+