ማቴዎስ 12:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ፍትሕን በአስተማማኝ ሁኔታ እስኪያሰፍን ድረስ፣ የተቀጠቀጠን ሸምበቆ አይሰብርም፤ የሚጨስንም የጧፍ ክር አያጠፋም።+