2 ነገሥት 5:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 የሶርያ ንጉሥ የሠራዊት አለቃ የሆነው ንዕማን በጌታው ፊት የተከበረና ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ሰው ነበር፤ ምክንያቱም ይሖዋ ለሶርያ ድል ያጎናጸፈው* በእሱ አማካኝነት ነበር። ይህ ሰው የሥጋ ደዌ በሽተኛ* ቢሆንም ኃያል ተዋጊ ነበር። 2 ነገሥት 5:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 በዚህ ጊዜ ንዕማን የእውነተኛው አምላክ ሰው በነገረው መሠረት ወርዶ ዮርዳኖስ ውስጥ ሰባት ጊዜ ጠለቀ።+ ከዚያም ሥጋው እንደ ትንሽ ልጅ ሥጋ ሆነ፤+ ደግሞም ነጻ።+
5 የሶርያ ንጉሥ የሠራዊት አለቃ የሆነው ንዕማን በጌታው ፊት የተከበረና ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ሰው ነበር፤ ምክንያቱም ይሖዋ ለሶርያ ድል ያጎናጸፈው* በእሱ አማካኝነት ነበር። ይህ ሰው የሥጋ ደዌ በሽተኛ* ቢሆንም ኃያል ተዋጊ ነበር።
14 በዚህ ጊዜ ንዕማን የእውነተኛው አምላክ ሰው በነገረው መሠረት ወርዶ ዮርዳኖስ ውስጥ ሰባት ጊዜ ጠለቀ።+ ከዚያም ሥጋው እንደ ትንሽ ልጅ ሥጋ ሆነ፤+ ደግሞም ነጻ።+