ማቴዎስ 12:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 የሰው ልጅ የሰንበት ጌታ ነውና።”+ ማርቆስ 2:27, 28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 ከዚያም ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፦ “ሰንበት ለሰው ተሰጠ እንጂ ሰው ለሰንበት አልተፈጠረም።+ 28 በመሆኑም የሰው ልጅ የሰንበትም እንኳ ጌታ ነው።”+