ማቴዎስ 6:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 አንተ ግን ስትጸልይ ወደ ክፍልህ ግባ፤ በርህንም ዘግተህ በስውር ወዳለው አባትህ ጸልይ።+ በስውር የሚያይ አባትህም መልሶ ይከፍልሃል። ማርቆስ 3:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ኢየሱስም ወደ ተራራ ወጥቶ የሚፈልጋቸውን ሰዎች ጠራ፤+ እነሱም ወደ እሱ መጡ።+