ማርቆስ 5:30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 ወዲያውኑ ኢየሱስ ኃይል ከእሱ እንደወጣ ታወቀው፤+ በመሆኑም ወደ ሕዝቡ በመዞር “ልብሴን የነካው ማን ነው?” ሲል ጠየቀ።+