ገላትያ 4:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ሆኖም ዘመኑ ሙሉ በሙሉ የሚጠናቀቅበት ጊዜ ሲደርስ አምላክ ከሴት የተወለደውንና+ በሕግ ሥር የነበረውን ልጁን ላከ፤+