የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፀአት 22:25
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 25 “ከሕዝቤ መካከል አብሮህ ላለ ችግረኛ ገንዘብ ብታበድር እንደ አራጣ አበዳሪ አትሁንበት። ወለድም አትጠይቁት።+

  • ዘሌዋውያን 25:37
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 37 ገንዘብህን በወለድ አታበድረው+ ወይም እህል ስታበድረው ትርፍ አትጠይቀው።

  • ዘዳግም 23:20
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 20 ከባዕድ አገር ሰው ወለድ መጠየቅ ትችላለህ፤+ ሆኖም አምላክህ ይሖዋ ገብተህ በምትወርሳት ምድር በሥራህ ሁሉ እንዲባርክህ+ ወንድምህን ወለድ አታስከፍለው።+

  • መዝሙር 37:25, 26
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 25 በአንድ ወቅት ወጣት ነበርኩ፤ አሁን ግን አርጅቻለሁ፤

      ይሁንና ጻድቅ ሰው ሲጣል፣+

      ልጆቹም ምግብ* ሲለምኑ አላየሁም።+

      26 ሁልጊዜ ሳይሰስት ያበድራል፤+

      ልጆቹም በረከት ያገኛሉ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ