ያዕቆብ 1:23, 24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ማንም ሰው ቃሉን የሚሰማ እንጂ የማያደርገው ከሆነ+ የገዛ ፊቱን በመስተዋት እያየ ካለ ሰው ጋር ይመሳሰላል። 24 ይህ ሰው ራሱን ካየ በኋላ ይሄዳል፤ ወዲያውም ምን እንደሚመስል ይረሳል።
23 ማንም ሰው ቃሉን የሚሰማ እንጂ የማያደርገው ከሆነ+ የገዛ ፊቱን በመስተዋት እያየ ካለ ሰው ጋር ይመሳሰላል። 24 ይህ ሰው ራሱን ካየ በኋላ ይሄዳል፤ ወዲያውም ምን እንደሚመስል ይረሳል።