ማቴዎስ 3:5, 6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 በኢየሩሳሌምና በመላዋ ይሁዳ እንዲሁም በዮርዳኖስ ዙሪያ ባለው ክልል ሁሉ የሚኖሩ ሰዎች ወደ እሱ ይመጡ ነበር፤+ 6 ደግሞም ኃጢአታቸውን በግልጽ እየተናዘዙ ዮርዳኖስ ወንዝ ውስጥ በእሱ ይጠመቁ* ነበር።+ ሉቃስ 3:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ቀረጥ ሰብሳቢዎች እንኳ ሳይቀሩ ለመጠመቅ+ ወደ እሱ መጥተው “መምህር፣ ምን እናድርግ?” አሉት።
5 በኢየሩሳሌምና በመላዋ ይሁዳ እንዲሁም በዮርዳኖስ ዙሪያ ባለው ክልል ሁሉ የሚኖሩ ሰዎች ወደ እሱ ይመጡ ነበር፤+ 6 ደግሞም ኃጢአታቸውን በግልጽ እየተናዘዙ ዮርዳኖስ ወንዝ ውስጥ በእሱ ይጠመቁ* ነበር።+