ማርቆስ 5:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ኢየሱስ በጀልባ ዳግመኛ ወደ ባሕሩ ማዶ ከተሻገረ በኋላ እጅግ ብዙ ሕዝብ ወደ እሱ ተሰበሰበ፤ እሱም በባሕሩ አጠገብ ነበር።+