ማቴዎስ 17:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ከተራራው እየወረዱ ሳሉ ኢየሱስ “የሰው ልጅ ከሞት እስኪነሳ ድረስ ራእዩን ለማንም እንዳትናገሩ” ሲል አዘዛቸው።+ ማርቆስ 9:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ከተራራው እየወረዱ ሳሉ የሰው ልጅ ከሞት እስኪነሳ ድረስ+ ያዩትን ለማንም እንዳይናገሩ በጥብቅ አዘዛቸው።+