ዘዳግም 32:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ምግባረ ብልሹ የሆኑት እነሱ ናቸው።+ ልጆቹ አይደሉም፤ ጉድለቱ የራሳቸው ነው።+ ጠማማና ወልጋዳ ትውልድ ናቸው!+