ማቴዎስ 8:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ኢየሱስ ግን “ቀበሮዎች ጉድጓድ፣ የሰማይ ወፎችም ጎጆ አላቸው፤ የሰው ልጅ ግን ራሱን እንኳ የሚያሳርፍበት ቦታ የለውም” አለው።+