ማቴዎስ 10:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 “እነሆ፣ በተኩላዎች መካከል እንዳሉ በጎች እልካችኋለሁ፤ ስለዚህ እንደ እባብ ጠንቃቆች፣ እንደ ርግብ የዋሆች ሁኑ።+