ማቴዎስ 10:12, 13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ወደ ቤትም ስትገቡ ቤተሰቡን ሰላም በሉ። 13 ቤቱ የሚገባው ሆኖ ከተገኘ ሰላማችሁ ይድረሰው፤+ የማይገባው ከሆነ ግን ሰላማችሁ ወደ እናንተ ይመለስ።