ማቴዎስ 3:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 በዚያ ወቅት መጥምቁ ዮሐንስ+ በይሁዳ ምድረ በዳ እየሰበከ መጣ፤+ 2 “መንግሥተ ሰማያት ስለቀረበ ንስሐ ግቡ” ይል ነበር።+ ሉቃስ 9:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ደግሞም የአምላክን መንግሥት እንዲሰብኩና የታመሙትን እንዲፈውሱ ላካቸው፤