ዘሌዋውያን 18:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ደንቦቼንና ድንጋጌዎቼን ጠብቁ፤ እንዲህ የሚያደርግ ማንኛውም ሰው በእነሱ አማካኝነት በሕይወት ይኖራል።+ እኔ ይሖዋ ነኝ። ዮሐንስ 17:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ብቸኛው* እውነተኛ አምላክ+ የሆንከውን አንተንና የላክኸውን ኢየሱስ ክርስቶስን ማወቅ*+ የዘላለም ሕይወት+ ነው።