ማቴዎስ 16:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ኢየሱስ “ተጠንቀቁ፣ ከፈሪሳውያንና ከሰዱቃውያን እርሾ ተጠበቁ” አላቸው።+ ማርቆስ 8:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ኢየሱስም “ተጠንቀቁ፣ ከፈሪሳውያን እርሾና ከሄሮድስ እርሾ ተጠበቁ” ሲል በግልጽ አስጠነቀቃቸው።+