የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 49:16-19
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 16 ሰው ሀብታም ሲሆንና

      የቤቱ ክብር ሲጨምር አትፍራው፤

      17 በሚሞትበት ጊዜ ከእሱ ጋር አንዳች ነገር ሊወስድ አይችልምና፤+

      ክብሩም አብሮት አይወርድም።+

      18 በሕይወት ዘመኑ ራሱን* ሲያወድስ ይኖራልና።+

      (ስትበለጽግ ሰዎች ያወድሱሃል።)+

      19 መጨረሻ ላይ ግን ከአባቶቹ ትውልድ ጋር ይቀላቀላል።

      ከዚያ በኋላ ፈጽሞ ብርሃን አያዩም።

  • ምሳሌ 27:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 27 ነገ በሚሆነው ነገር አትመካ፤

      ቀን የሚያመጣውን* አታውቅምና።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ