ኢዮብ 38:41 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 41 ጫጩቶቿ ወደ አምላክ ሲጮኹ፣የሚበሉትም አጥተው ሲቅበዘበዙ፣ለቁራ መብል የሚያዘጋጅ ማን ነው?+ መዝሙር 147:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ለእንስሳት እንዲሁም የሚበሉትን ለማግኘት ለሚጮኹ የቁራ ጫጩቶችምግብ ይሰጣል።+