ማቴዎስ 19:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ኢየሱስም “ፍጹም* መሆን ከፈለግክ ሂድና ንብረትህን ሸጠህ ገንዘቡን ለድሆች ስጥ፤ በሰማይም ውድ ሀብት ታገኛለህ፤+ ደግሞም መጥተህ ተከታዬ ሁን” አለው።+ ሉቃስ 18:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ኢየሱስ ይህን ከሰማ በኋላ “አሁንም አንድ የሚቀርህ ነገር አለ፤ ያለህን ነገር ሁሉ ሸጠህ ገንዘቡን ለድሆች አከፋፍል፤ በሰማያትም ውድ ሀብት ታገኛለህ፤ ደግሞም መጥተህ ተከታዬ ሁን” አለው።+ የሐዋርያት ሥራ 2:45 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 45 በተጨማሪም ያላቸውን ሀብትና ንብረት በመሸጥ+ ገንዘቡን ለሁሉም አከፋፈሉ። ለእያንዳንዱም ሰው የሚያስፈልገውን ያህል ሰጡ።+ የሐዋርያት ሥራ 4:34, 35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 34 ከመካከላቸውም አንድም ችግረኛ አልነበረም፤+ ምክንያቱም መሬት ወይም ቤት የነበራቸው ሁሉ እየሸጡ ገንዘቡን በማምጣት 35 ለሐዋርያት ያስረክቡ ነበር።+ ከዚያም ለእያንዳንዱ ሰው በሚያስፈልገው መጠን ይከፋፈል ነበር።+
22 ኢየሱስ ይህን ከሰማ በኋላ “አሁንም አንድ የሚቀርህ ነገር አለ፤ ያለህን ነገር ሁሉ ሸጠህ ገንዘቡን ለድሆች አከፋፍል፤ በሰማያትም ውድ ሀብት ታገኛለህ፤ ደግሞም መጥተህ ተከታዬ ሁን” አለው።+
34 ከመካከላቸውም አንድም ችግረኛ አልነበረም፤+ ምክንያቱም መሬት ወይም ቤት የነበራቸው ሁሉ እየሸጡ ገንዘቡን በማምጣት 35 ለሐዋርያት ያስረክቡ ነበር።+ ከዚያም ለእያንዳንዱ ሰው በሚያስፈልገው መጠን ይከፋፈል ነበር።+