ያዕቆብ 1:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ሆኖም ቃሉን የምታደርጉ ሁኑ+ እንጂ የውሸት ምክንያት እያቀረባችሁ ራሳችሁን በማታለል ሰሚዎች ብቻ አትሁኑ። ያዕቆብ 4:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ስለዚህ አንድ ሰው ትክክል የሆነውን ነገር እንዴት ማድረግ እንዳለበት እያወቀ ሳያደርገው ቢቀር ኃጢአት ይሆንበታል።+