መዝሙር 118:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 በይሖዋ ስም የሚመጣው የተባረከ ነው፤+በይሖዋ ቤት ሆነን እንባርካችኋለን። ማቴዎስ 23:38, 39 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 38 እነሆ፣ ቤታችሁ* ለእናንተ የተተወ ይሆናል።*+ 39 ስለዚህ እላችኋለሁ፣ ‘በይሖዋ* ስም የሚመጣ የተባረከ ነው!’+ እስክትሉ ድረስ ከእንግዲህ ወዲህ ፈጽሞ አታዩኝም።”
38 እነሆ፣ ቤታችሁ* ለእናንተ የተተወ ይሆናል።*+ 39 ስለዚህ እላችኋለሁ፣ ‘በይሖዋ* ስም የሚመጣ የተባረከ ነው!’+ እስክትሉ ድረስ ከእንግዲህ ወዲህ ፈጽሞ አታዩኝም።”