ምሳሌ 25:6, 7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 በንጉሥ ፊት ራስህን ከፍ ከፍ አታድርግ፤+ታላላቅ ሰዎችም ባሉበት ስፍራ አትቀመጥ፤+ 7 በተከበረ ሰው ፊት ከሚያዋርድህ እሱ ራሱ “ወደዚህ ከፍ በል” ቢልህ ይሻላልና።+
6 በንጉሥ ፊት ራስህን ከፍ ከፍ አታድርግ፤+ታላላቅ ሰዎችም ባሉበት ስፍራ አትቀመጥ፤+ 7 በተከበረ ሰው ፊት ከሚያዋርድህ እሱ ራሱ “ወደዚህ ከፍ በል” ቢልህ ይሻላልና።+