ሮም 12:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 በተስፋው ደስ ይበላችሁ። መከራን በጽናት ተቋቋሙ።+ ሳትታክቱ ጸልዩ።+ ኤፌሶን 6:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ከዚህም በተጨማሪ በሁሉም ዓይነት ጸሎትና+ ምልጃ በማንኛውም ጊዜ በመንፈስ መጸለያችሁን ቀጥሉ።+ ለዚህም ሲባል ዘወትር ንቁ ሁኑ፤ እንዲሁም ስለ ቅዱሳን ሁሉ ምልጃ አቅርቡ። ፊልጵስዩስ 4:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ስለ ምንም ነገር አትጨነቁ፤+ ከዚህ ይልቅ ስለ ሁሉም ነገር በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር ልመናችሁን ለአምላክ አቅርቡ፤+ ቆላስይስ 4:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 በጸሎት ረገድ ዘወትር ንቁ በመሆንና ምስጋና በማቅረብ+ በጽናት ጸልዩ።+ 1 ተሰሎንቄ 5:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ዘወትር ጸልዩ።+
18 ከዚህም በተጨማሪ በሁሉም ዓይነት ጸሎትና+ ምልጃ በማንኛውም ጊዜ በመንፈስ መጸለያችሁን ቀጥሉ።+ ለዚህም ሲባል ዘወትር ንቁ ሁኑ፤ እንዲሁም ስለ ቅዱሳን ሁሉ ምልጃ አቅርቡ።