ኢሳይያስ 2:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ትዕቢተኛ ዓይኖች ይዋረዳሉ፤እብሪተኛ ሰዎችም አንገታቸውን ይደፋሉ።* በዚያም ቀን ይሖዋ ብቻ ከፍ ከፍ ይደረጋል። ማቴዎስ 23:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ራሱን ከፍ ከፍ የሚያደርግ ሁሉ ዝቅ ይደረጋል፤+ ራሱን ዝቅ የሚያደርግ ሁሉ ደግሞ ከፍ ይደረጋል።+ ያዕቆብ 4:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ይሁን እንጂ አምላክ የሚሰጠው ጸጋ እንዲህ ካለው መንፈስ የላቀ ነው። በመሆኑም ቅዱስ መጽሐፉ “አምላክ ትዕቢተኞችን ይቃወማል፤+ ለትሑታን ግን ጸጋን ይሰጣል” ይላል።+ 1 ጴጥሮስ 5:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 በተመሳሳይም እናንተ ወጣቶች፣ ለሽማግሌዎች ተገዙ።+ ይሁንና እርስ በርስ ባላችሁ ግንኙነት ሁላችሁም ትሕትናን ልበሱ፤* ምክንያቱም አምላክ ትዕቢተኞችን ይቃወማል፤ ለትሑታን ግን ጸጋን ይሰጣል።+
6 ይሁን እንጂ አምላክ የሚሰጠው ጸጋ እንዲህ ካለው መንፈስ የላቀ ነው። በመሆኑም ቅዱስ መጽሐፉ “አምላክ ትዕቢተኞችን ይቃወማል፤+ ለትሑታን ግን ጸጋን ይሰጣል” ይላል።+
5 በተመሳሳይም እናንተ ወጣቶች፣ ለሽማግሌዎች ተገዙ።+ ይሁንና እርስ በርስ ባላችሁ ግንኙነት ሁላችሁም ትሕትናን ልበሱ፤* ምክንያቱም አምላክ ትዕቢተኞችን ይቃወማል፤ ለትሑታን ግን ጸጋን ይሰጣል።+