ማቴዎስ 19:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ወጣቱም ይህን ሲሰማ ብዙ ንብረት ስለነበረው እያዘነ ሄደ።+ ማርቆስ 10:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ሰውየው ግን ይህን ሲሰማ አዘነ፤ ብዙ ንብረት ስለነበረውም እያዘነ ሄደ።+