ማቴዎስ 19:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 ከዚያም ጴጥሮስ መልሶ “እነሆ፣ እኛ ሁሉን ትተን ተከትለንሃል፤ ታዲያ የምናገኘው ምን ይሆን?” አለው።+