ማቴዎስ 25:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ለእያንዳንዱ እንደ ችሎታው፣ ለአንዱ አምስት ታላንት፣* ለሌላው ሁለት፣ ለሌላው ደግሞ አንድ በመስጠት ወደ ሌላ አገር ሄደ።