መዝሙር 118:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 በይሖዋ ስም የሚመጣው የተባረከ ነው፤+በይሖዋ ቤት ሆነን እንባርካችኋለን። ማቴዎስ 21:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 በተጨማሪም ከፊት ከፊቱ የሚሄደውና ከኋላው የሚከተለው ሕዝብ “የዳዊትን ልጅ እንድታድነው እንለምንሃለን!*+ በይሖዋ* ስም የሚመጣ የተባረከ ነው!+ በሰማይ የምትኖረው ሆይ፣ እንድታድነው እንለምንሃለን!”+ ብሎ ይጮኽ ነበር። ማርቆስ 11:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ከፊቱ የሚሄዱትና ከኋላው የሚከተሉት እንዲህ እያሉ ይጮኹ ነበር፦ “እንድታድነው እንለምንሃለን!*+ በይሖዋ* ስም የሚመጣ የተባረከ ነው!+
9 በተጨማሪም ከፊት ከፊቱ የሚሄደውና ከኋላው የሚከተለው ሕዝብ “የዳዊትን ልጅ እንድታድነው እንለምንሃለን!*+ በይሖዋ* ስም የሚመጣ የተባረከ ነው!+ በሰማይ የምትኖረው ሆይ፣ እንድታድነው እንለምንሃለን!”+ ብሎ ይጮኽ ነበር።