-
ማቴዎስ 24:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 እሱም መልሶ “ይህን ሁሉ ታያላችሁ? እውነት እላችኋለሁ፣ ይህ ሁሉ ሳይፈርስ እንዲህ ድንጋይ በድንጋይ ላይ እንደተነባበረ ከቶ አይኖርም” አላቸው።+
-
-
ሉቃስ 21:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 “ይህ የምታዩት ነገር ሁሉ የሚፈርስበት ጊዜ ይመጣል፤ እንዲህ ድንጋይ በድንጋይ ላይ እንደተነባበረ አይኖርም” አለ።+
-