ማርቆስ 12:37 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 37 ዳዊት ራሱ ጌታ ብሎ ከጠራው እንዴት ልጁ ይሆናል?”+ ሕዝቡም በደስታ ያዳምጠው ነበር። ሉቃስ 21:38 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 38 ሕዝቡም ሁሉ በቤተ መቅደስ እሱን ለመስማት በማለዳ ወደ እሱ ይመጡ ነበር።