የሐዋርያት ሥራ 2:36 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 36 ስለዚህ ይህን እናንተ በእንጨት ላይ የሰቀላችሁትን ኢየሱስን+ አምላክ ጌታም+ ክርስቶስም እንዳደረገው የእስራኤል ቤት ሁሉ በእርግጥ ይወቅ።” ፊልጵስዩስ 2:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ምላስም ሁሉ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደሆነ በመመሥከር+ አባት ለሆነው አምላክ ክብር ያመጣ ዘንድ ነው።