ማቴዎስ 26:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 በመሸም ጊዜ+ ከ12 ደቀ መዛሙርቱ ጋር በማዕድ ተቀመጠ።+ ማርቆስ 14:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 እሱም ከመሸ በኋላ ከአሥራ ሁለቱ ጋር መጣ።+