-
ማቴዎስ 26:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 እነሱም በዚህ እጅግ አዝነው ሁሉም ተራ በተራ “ጌታ ሆይ፣ እኔ እሆን?” ይሉት ጀመር።
-
-
ማርቆስ 14:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 እነሱም አዝነው በየተራ “እኔ እሆን?” ይሉት ጀመር።
-
-
ዮሐንስ 13:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 ደቀ መዛሙርቱም ስለ ማን እየተናገረ እንዳለ ግራ ገብቷቸው እርስ በርሳቸው ይተያዩ ጀመር።+
-