ዮሐንስ 18:38 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 38 ጲላጦስም “እውነት ምንድን ነው?” አለው። ይህን ከተናገረ በኋላ እንደገና አይሁዳውያኑ ወዳሉበት ወጥቶ እንዲህ አላቸው፦ “እኔ ምንም ጥፋት አላገኘሁበትም።+ ዕብራውያን 7:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 እኛ የሚያስፈልገን ታማኝ፣ ቅን የሆነ፣ ያልረከሰ፣+ ከኃጢአተኞች የተለየና ከሰማያት በላይ ከፍ ያለ እንደዚህ ያለ ሊቀ ካህናት ነው።+ 1 ጴጥሮስ 2:21, 22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ደግሞም የተጠራችሁት በዚህ ጎዳና እንድትሄዱ ነው፤ ምክንያቱም ክርስቶስም እንኳ የእሱን ፈለግ በጥብቅ እንድትከተሉ አርዓያ ትቶላችሁ+ ስለ እናንተ መከራ ተቀብሏል።+ 22 እሱ ምንም ኃጢአት አልሠራም፤+ በአንደበቱም የማታለያ ቃል አልተገኘም።+
38 ጲላጦስም “እውነት ምንድን ነው?” አለው። ይህን ከተናገረ በኋላ እንደገና አይሁዳውያኑ ወዳሉበት ወጥቶ እንዲህ አላቸው፦ “እኔ ምንም ጥፋት አላገኘሁበትም።+
21 ደግሞም የተጠራችሁት በዚህ ጎዳና እንድትሄዱ ነው፤ ምክንያቱም ክርስቶስም እንኳ የእሱን ፈለግ በጥብቅ እንድትከተሉ አርዓያ ትቶላችሁ+ ስለ እናንተ መከራ ተቀብሏል።+ 22 እሱ ምንም ኃጢአት አልሠራም፤+ በአንደበቱም የማታለያ ቃል አልተገኘም።+