-
ዘፀአት 31:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ስድስት ቀን ሥራ መሥራት ይቻላል፤ ሰባተኛው ቀን ግን ሙሉ በሙሉ የሚታረፍበት ሰንበት ነው።+ ለይሖዋ የተቀደሰ ነው። በሰንበት ቀን ሥራ የሚሠራ ማንም ሰው ይገደል።
-
-
ዘዳግም 5:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 “‘አምላክህ ይሖዋ ባዘዘህ መሠረት ቅዱስ አድርገህ ትጠብቀው ዘንድ የሰንበትን ቀን አክብር።+
-