ዮሐንስ 2:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ከሙታን በተነሳ ጊዜም፣ ደቀ መዛሙርቱ ይህን ደጋግሞ ይናገር እንደነበር አስታወሱ፤+ ቅዱሳን መጻሕፍትንና ኢየሱስ የተናገረውንም ቃል አመኑ።