1 ቆሮንቶስ 15:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 እኔ የተቀበልኩትን ከሁሉ በላይ የሆነውን ነገር ለእናንተ አስተላልፌአለሁና፤ ይኸውም ቅዱሳን መጻሕፍት እንደሚሉት ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን ሞተ፤+ 1 ቆሮንቶስ 15:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ለኬፋ*+ ከዚያም ለአሥራ ሁለቱ ታየ።+