ኤፌሶን 2:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 እናንተ የዳናችሁት በእምነት አማካኝነት በዚህ ጸጋ ነው፤+ ይህም እናንተ በራሳችሁ ያገኛችሁት አይደለም፤ ይልቁንም የአምላክ ስጦታ ነው።