ዮሐንስ 7:38 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 38 በእኔ የሚያምን ሁሉ ቅዱስ መጽሐፉ እንደሚለው ‘የሕያው ውኃ ጅረቶች ከውስጡ ይፈስሳሉ።’”+ ሮም 6:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 የኃጢአት ደሞዝ ሞት ነውና፤*+ አምላክ የሚሰጠው ስጦታ ግን በጌታችን በክርስቶስ ኢየሱስ+ የዘላለም ሕይወት ነው።+ 1 ዮሐንስ 5:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ይሁንና የአምላክ ልጅ እንደመጣ እናውቃለን፤+ እሱም ስለ እውነተኛው አምላክ እውቀት ማግኘት እንድንችል ማስተዋል* ሰጥቶናል። እኛም በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ አማካኝነት ከእሱ ጋር አንድነት አለን።+ አዎ፣ እሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው።+
20 ይሁንና የአምላክ ልጅ እንደመጣ እናውቃለን፤+ እሱም ስለ እውነተኛው አምላክ እውቀት ማግኘት እንድንችል ማስተዋል* ሰጥቶናል። እኛም በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ አማካኝነት ከእሱ ጋር አንድነት አለን።+ አዎ፣ እሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው።+