-
ማቴዎስ 14:27አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
27 ሆኖም ኢየሱስ ወዲያውኑ “አይዟችሁ! እኔ ነኝ፤ አትፍሩ” አላቸው።+
-
-
ማርቆስ 6:50አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
50 ሁሉም እሱን ባዩት ጊዜ ተረበሹ። ሆኖም ወዲያውኑ አነጋገራቸው፤ ደግሞም “አይዟችሁ! እኔ ነኝ፤ አትፍሩ” አላቸው።+
-