ዮሐንስ 3:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ደግሞም ከሰማይ ከወረደው+ ከሰው ልጅ በቀር ወደ ሰማይ የወጣ የለም።+ ዮሐንስ 8:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 እሱም እንዲህ አላቸው፦ “እናንተ ከምድር ናችሁ፤ እኔ ከላይ ነኝ።+ እናንተ ከዚህ ዓለም ናችሁ፤ እኔ ከዚህ ዓለም አይደለሁም። ዮሐንስ 8:42 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 42 ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፦ “አምላክ አባታችሁ ቢሆን ኖሮ እኔ ወደዚህ የመጣሁት ከእሱ ዘንድ ስለሆነ በወደዳችሁኝ ነበር።+ እሱ ላከኝ እንጂ እኔ በራሴ ተነሳስቼ አልመጣሁም።+
42 ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፦ “አምላክ አባታችሁ ቢሆን ኖሮ እኔ ወደዚህ የመጣሁት ከእሱ ዘንድ ስለሆነ በወደዳችሁኝ ነበር።+ እሱ ላከኝ እንጂ እኔ በራሴ ተነሳስቼ አልመጣሁም።+