ዮሐንስ 10:27, 28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ፤ እኔም አውቃቸዋለሁ፤ እነሱም ይከተሉኛል።+ 28 የዘላለም ሕይወት እሰጣቸዋለሁ፤+ መቼም ቢሆን ጥፋት አይደርስባቸውም፤ ከእጄ የሚነጥቃቸውም የለም።+
27 በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ፤ እኔም አውቃቸዋለሁ፤ እነሱም ይከተሉኛል።+ 28 የዘላለም ሕይወት እሰጣቸዋለሁ፤+ መቼም ቢሆን ጥፋት አይደርስባቸውም፤ ከእጄ የሚነጥቃቸውም የለም።+