-
ዘፀአት 33:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 ይሖዋም ሙሴን “በፊቴ ሞገስ ስላገኘህና በስም ስላወቅኩህ የጠየቅከውን ይህን ነገር እፈጽማለሁ” አለው።
-
-
ዘፀአት 33:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 ሆኖም “ማንም ሰው አይቶኝ በሕይወት መኖር ስለማይችል ፊቴን ማየት አትችልም” አለው።
-