ዕብራውያን 10:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 በዚህ “ፈቃድ”+ መሠረት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ መሥዋዕት ሆኖ በቀረበው የኢየሱስ ክርስቶስ አካል አማካኝነት ተቀድሰናል።+