ዮሐንስ 5:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 አብ በራሱ ሕይወት እንዳለው* ሁሉ፣+ ወልድም በራሱ ሕይወት እንዲኖረው ሰጥቶታልና።+ 1 ቆሮንቶስ 15:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ሁሉም በአዳም እንደሚሞቱ+ ሁሉም በክርስቶስ ሕያው ይሆናሉና።+